-15%

ላለው ይሰጠዋልና፤ ከሌለውም ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል። (Ebook)

$8.50
Old price: $10.00
Short description:
ኢየሱስ ክርስቶስ ብልጽግናንና ሀብትን የሚገዛውን አስደንጋጭ መርህ ገልጦልናል፡፡ ያለው ይበልጥ ይኖረዋል! እንዴት አግባብ ያልሆነ ነገር ይመስላል! ሆኖም ግን በየእለቱ በፊታችን የሚሆነው ነገር ይህ እውነታ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ ጥቂት የተረዳነውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ለማብራራት ይሞክራል፡፡ ይህንን የዳግ ሂዋርድ ሚልስ አዲስ መጽሐፍ ስታጠና ስለ ብልጽግናም ምሥጢራት ታላላቅ እይታዎችን ትቀበላለህ፡፡
E-amh45

This product is a digital download

.